(2012) Tikur Sew - Teddy Afro (HD English version) Ethiopia Music Video by Tamirat Mekonen

ኑ ዓድዋ ላይ ያ የጥቁር ንጉስ አለና የወኔው እሳት ነደደ ለ አፍሪካ ልጆች ድል ቀና ባልቻ አባቱ ነፍሶ መድፉን ጣለው ተኩሶ ሳልል ዋይ ሆሆ ባያይ አይኔ ብረቱ ያውቃል ስለ እውነቱ ባልቻ ሆሆ ባልቻ አባቱ ነፍሶ መድፉን ጣለው ተኩሶ ሳልል ዋይ ሆሆ አባ ሚኒሊክ ድል አድርጎ ሰራው ሆ /8 ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ አባቴ ወኔውን ተኮሰው ሚኒሊክ ጥቁር ሰው ጊዮርጊስ ፈረሱ ቆሞ ሳይ ድል ቀናኝ ሳልል ዋይ አባቴ ወኔውን ተኮሰው ሚኒሊክ ጥቁር ሰው ዳኛው ያሉት አባመላ ፊት ሃብቴ ኢነጊዴ ሰልፉን በጦር አሰመረው ፊት ሆኖ በዘዴ ዳኛው ያሉት አባመላ ፊት ሃብቴ ኢነጊዴ ሰልፉን በጦር አሰመረው ፊት ሆኖ በዘዴ ሳልል ዋይ ዓድዋ ሲሄድ ሚኒሊክ ኑ ካለ ዓድዋ ሲሄድ ሚኒሊክ ኑ ካለ አይቀርም በማሪያም ስለማለ አይቀርም በማሪያም ስለማለ
Back to Top